የ11 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 04.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የ11 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ጋዜጣዊ መግለጫ

የ 11ዱ ሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መንግሥት አንዳንድ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት ትናንት በደረሰው  ዉሳኔ ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። በፀረ ሽብር ሕግ ስም የታሰሩ ሁሉ፣ ጋዜጠኞች ፣ የድረ ገጽ ጸሀፍት ጭምር እንዲፈቱ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ መሪዎች ጠይቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:45

ጋዜጣዊ መግለጫ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች