የ WFP እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ስምምነት | ኢትዮጵያ | DW | 17.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ WFP እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ስምምነት

የተመ የዓለም የምግብ ድርጅት ድርቅ በጎዳቸው አካባቢዎች ለሚኖረው ህዝብ መርጃ የሚሆነውን ምግብ ከሀገሪቱ አምራቾች ለመግዛት የሚችልበትን ስምምነት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተፈራረመ።

default

በውሉ መሰረት፡ የዓለሙ መንግስታት ድርጅት መስሪያ ቤት ማንም ሰው ሊሳተፍ በሚችልበት ጨረታ ግዢውን ሊያከናወን እንደሚችል የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኃላፊ ዶክተር ኢሌኒ ገብረመድህን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለስ

Audios and videos on the topic