የ SPD የፖለቲካ ቀውስ መንስኤና መዘዙ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የ SPD የፖለቲካ ቀውስ መንስኤና መዘዙ

ሽታይንማየር የክርስቲያን ዲሞክራቶቹን እጩ አንጌላ ሜርክልን የሚፎካከሩ ብቁ ተወዳዳሪ ሊባሉ ይችሉ ይሆን ?

default

ሙንተፌሪንግ እና ሽታይንማር

የጀርመን አጠቃላይ ምክርቤታዊ ምርጫ አንድ ዓመት ሲቀረው SPD ያካሄደው ሹም ሽር መንስኤ ምን ይሆን ? በመጪው ዓመት በሚካሄደው ምርጫ ፓርቲው አሸናፊ ሆኖ የመውጣት ዕድሉስ ምን ያህል ነው ?