የ NRW ምርጫ ውጤት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.05.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የ NRW ምርጫ ውጤት

ጀርመን ውስጥ ፤ 18 ሚሊዮን ገደማ የሚሆን ህዝብ የሚኖርባት፤ በዚህ ረገድ የአንደኛነቱን ቦታ በያዘችው ፣ በህዝብ ብዛት ብቻም ሳይሆን በካባድ እንዱስትሪዎች ብዛት በታወቀችው ፌደራል ክፍለ ሀገር NRW ትናንት በተከናወነው ክፍለ-ሀገራዊ

የምክር ቤት ምርጫ ፣ በወይዘሮ ሐናሎረ ክራፍት የሚመራው የፌደራሉ ክፍለ ሀገር ሶሺያል ዴሞክራት ፓርቲ(SPD) 39,1 ከመቶ በማግኘት አመርቂ ውጤት ሲያስመዘግብ፤ በአካባቢ ጥበቃ ሚንስትሩ ኖርበርት ሩዑትገርስ የሚመራውክርስቲያን ዴሞክራት ኅብረት (CDU) 26 ከመቶ በማግኘት አይሸነፉ ሽንፈት ነው ያጋጠመው። ይህ መጥፎ ውጤት የCDU ን የበላይ መራኂተ-መንግሥት አንጌላ መርክልንም አላስደነገጠም አይባልም። የ NRW ምርጫ ውጤት ለፌደራሉ መንግሥት ምን ዓይነት መልእክት ይሆን የሚያስተላልፈው? የበርሊኑ ዘጋቢ ይልማ ኅይለ ሚካኤል --

ተክሌ የኋላ

ይልማ ኃ/ሚካኤል

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 14.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14vUs
 • ቀን 14.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14vUs