የ Global Integrity ዓመታዊ ግምገማ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 13.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ Global Integrity ዓመታዊ ግምገማ፣

ኢትዮጵያ ፤ ከሙስና የጸዳ መልካም አስተዳደርን በማራመድ ረገድ በያመቱ ተከታታይ የሆነ ዕድገት ማሳየት አልቻለችም ሲል አንድ ጥናት ጠቆመ።

default

«ግሎባል ኢንተግሪቲ» የተባለው ይኸው ተቋም ፤ ኢትዮጵያ በአንደኛው ዓመት ያሳየችውን መሻሻል፣ በሌላው ዓመት እያጠፋች ላለፉት ዓመታት ዘልቃለች ብሏል። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic