የ «BMW» 100ኛ ዓመትና የመጀመርያዉ የጀርመን መኪና በኢትዮጵያ | የባህል መድረክ | DW | 10.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የ «BMW» 100ኛ ዓመትና የመጀመርያዉ የጀርመን መኪና በኢትዮጵያ

«BMW» በመባል የሚታወቀዉና በዓለም ከፍተኛ ቃዋቂነትና ተወዳጅነትን ያተረፈዉ የጀርመኑ የተሽከርካሪ ኩባንያ በያዝነዉ ሳምንት ሰኞ የተመሠረተበትን 100 ኛ ዓመት በደማቅ አቅብሮአል። በኢትዮጵያ የመጀመርያዉ የጀርመን አዉቶሞቢል በስንት ዓመተምህረት እንደገባ ያዉቃሉ?

Audios and videos on the topic