የ« ፌርትሬድ አፍሪካ» እና የአርሶ አደሮች ተወካዮች ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 06.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ« ፌርትሬድ አፍሪካ» እና የአርሶ አደሮች ተወካዮች ስብሰባ

Logo der Fair Trade-Organisation, Januar 2006

የአፍሪቃ ገበሬዎች ምርቶች በዓለም ገበያ ፍትሓዊ የሆነ የዋጋ ተመን እንዲያገኙ የሚንቀሳቀሰው መንበሩ ጀርመን የሚገኘው « ፌርትሬድ አፍሪካ» የተሰኘው እና ከአራት ዓመት በፊት በናይሮቢ የአፍሪቃ ቅርንጫፍ ያቋቋመው ድርጅት ዛሬ በአዲስ አበባ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ። ድርጅቱ በዚሁ ስብሰባው ላይ የአርሶ አደሮች ተወካዮችን ጋብዛ ስለዓላማው ማብራሪያ ሰጥቶዋል። በዚሁ ምክክር ላይ ከተገኙት መካከል የኦሮሙያ ቡና ገበሬዎች ስራ ህብረት ተወካይ ተገኝተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic