የ ዓለም -አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አዲስ ፕሬዚዳንት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የ ዓለም -አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አዲስ ፕሬዚዳንት

ጀርመናዊ ሔር ቶማስ ባህ፣ ከሰሞኑ ቦይነስ አይረስ ፤ አርጀንቲና ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ፤ የዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ይሆኑ ዘንድ መመረጣቸው የሚታወስ ነው። እነህ የአስፖርት ባለሥልጣን በሙያቸውና ችሎታቸው፤ በብዙ ሰዎች ዘንድ አድናቆትን

default

Thomas Bach

ቢያተርፉም፤ ከአንዳንድ የዐረብ መንግሥታት መሪዎችና የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያዎች ጋር ባላቸው ግንኙነትና ቅርበት ሳቢያ በሌሎች ዘንድ ተተችተዋል። ከተቺዎቹም አንዱ ለሰብአዊ መብት የሚሟገተው ዓለም አቀፍ ድርጅት AI ነው።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic