የ «ኤሌክትሮኒክ» ሲጋራ | ሳይንስ እና ህብረተሰብ | DW | 09.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ሳይንስ እና ህብረተሰብ

የ «ኤሌክትሮኒክ» ሲጋራ

እጎአ ካለፈው ጥር ወር መግቢያ ወዲህ፣ በአሜሪካ ኒው ዮርክ፤ ቢል ደ ብላሲዮ የተባሉት የዴሞክራት አባል የከተማይቱን የከንቲባነት ሥልጣን ከመረከባቸው በፊት፤ 3 ጊዜ ተመርጠው ከጥር 2002 እስከ ታኅሳስ 2013 ያገለገሉት ከንቲባ ማይክል ሩበንስ ብሉምበርግ፣ ከሚታወቁባቸው ድርጊቶች አንዱ በሲጋራ ማጨስ ላይ ባደረጉትጠንከር ያለ ዘመቻ ነው።

Audios and videos on the topic