የ አንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ስራ አስፈጻሚዎችና ፖሊስ የሰጡት መግለጫ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ አንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ስራ አስፈጻሚዎችና ፖሊስ የሰጡት መግለጫ፣

በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት ለማሳጣት ነው» ሲሉ ገልጸዋል።

default

የ አ ፍ ዴ ፓርቲ ሊቀመንበር ፤ ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ፣

ፖሊስ በበኩሉ፣«የተቃውሞው ወገን አመራር አባላት የታሠሩት ለሽብር ስራ ሲንቀሳቀሱ ስለተደረሰባቸው ነው፤» የሚል መግለጫ መስጠቱን የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳው

ሒሩት መለሰ