1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ« ሰ መ ጉ » እና የአውሮጳ ህብረት ዐውደ ጥናት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 10 2006

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ በምህፃሩ « ሰ መ ጉ » እና የአውሮጳ ህብረት ዛሬ በአዲስ አበባ የዕቅድ ማስፈፀሚያ ዐውደ ጥናት አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/1CKK3
Menschenrechtsworkshop in Addis Abeba, Äthiopien
ምስል DW/G. Tedla HG

በአንድ ቀኑ ዐውደ ጥናት ማጠናቀቂያ ላይ ለሰብዓዊ መብቶች ተገቢው ክትትል እና ጥናት ለሚደረግበት አሠራር የሕግ ድጋፍ ለማግኘት ታቅዶዋል። አዉደ ጥናቱን የተከታተለዉ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ