የ ሜርክል የአዲስ ዓመት መልእክት፤ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የ ሜርክል የአዲስ ዓመት መልእክት፤

የጀርመን መራኂተ መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል፣ ዛሬ ያባተውን አዲሱን 2014 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት መንስዔ በማድረግ ለህዝባቸው ንግግር አሰምተዋል።

አዲሱን ዓመት መንስዔ በማድረግ ፤ የፖለቲካና መንፈሳዊ መሪዎች ፣ ያለፈውን ዓመት የገመገመ ፣ ዛሬ ያባተው አዲስ ዓመትም ይበልጥ ድርጊቶች የሚሳኩበት እንዲሆን ካላቸው ምኞት ጋር መልእክቶቻቸውን አሰምተዋል። የመራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን መልእክት የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic