የ መ ኢ አ ድ ወቀሳና የተወቃሹ ወገን ማስተባበያ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 04.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ መ ኢ አ ድ ወቀሳና የተወቃሹ ወገን ማስተባበያ፣

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) በመስተዳድር 3 ፣ በአባሎቹ ላይ እሥራትና የድብደባ ወንጀሎች

default

እየተፈጸመባቸው ነው ሲል ወቀሳ ሆነ ክስ ማቅረቡን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። መኢአድ፣ ጎጃም ውስጥ በቋራት ወረዳ የተደበደበ አንድ የድርጅቴ አባል፣ ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች እንዳያዩት እስካሁን እሥር ቤት ውስጥ ይገኛል ማለቱም ተጠቅሷል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ