የ መ ኢ አ ድ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የ መ ኢ አ ድ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ኢትዮጵያ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ) በደቡብ መስተዳድርጎፋ ልዩ ዞን፤ ሳውላ ወረዳ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ። ከአዲስ አበባ ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የ ሰልፉን አዘጋጂዎች ቃል ጠቅሶ እንዳብራራው፤ የፀጥታ ኃይሎች፤ ለማደናቀፍ

Äthiopien Landschaft

ከፍተኛ ጥረት ያደረጉበት ሰልፍ «ሕዝባዊ አንድነት ለነጻነት» በሚል መፈክር ሥር የተካሄደ ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic