የ ሕ ወ ሓት 40ኛ ዓመት ልደት ፣ በምርጫ ዓመት | ኢትዮጵያ | DW | 15.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የ ሕ ወ ሓት 40ኛ ዓመት ልደት ፣ በምርጫ ዓመት

ሕ ወ ሓ ት፣ አነሣሱ፤ ሂደቱ፣ ዓላማዎቹና ግቦቹ እንዴት ይታያሉ?

default

አሁን ኢትዮጵያን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ፣ ከ 4 ተጣማሪ ድርጅቶች በዋናነት የሚጠቀሰው ፤ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ ወሓት) የፊታችን ረቡዕ የተመሠረተበትን 40ኛ ዓመቱን ያከብራል። የ ሕ ወ ሓ ት፣ አነሣሱ፤ ሂደቱ፣ ዓላማዎቹና ግቦቹ እንዴት ይታያሉ? ዶይቸ ቬለ በዚህ ሳምንት የውይይት ዝግጅቱ፤ «የ ሕ ወ ሓት 40ኛ ዓመት ልደት ፣ በምርጫ ዓመት» በሚል ርእስ አወያይቷል።

ተክሌ የኋላ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች