የፖላንድ ምርጫ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የፖላንድ ምርጫ

ባለፈው እሑድ በተካሄደው የፖላንድ ምክር ቤታዊ ምርጫ የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ቱስክ ድል ቀንቸዋቷል ።

default

አሸናፊው ዶናልድ ቱስክ

የቱስክ ዳግም መመረጥ ለፖላንድ ኢኮኖሚ የሚበጅና ሃገሪቱ በአውሮፓ ህብረት ለምትጫወተው ሚናም ጠቃሚ ተብሏል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic