የፖሊስ የግድያ ርምጃ በቺካጎ | ዓለም | DW | 31.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የፖሊስ የግድያ ርምጃ በቺካጎ

ዛሬ በሚገባደደው የፈረንጆቹ 2015 ብቻ በዩናይትድስቴትስ 1000 የሚጠጉ ግለሰቦች በፖሊስ ጥይት ተገድለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50

የፖሊስ የግድያ ርምጃ በቺካጎ

ባለፈው የፈረንጆች የገና በአል ማግስት በኢሊኖይስ ግዛት ችካጎ ከተማ አንድ የ19 አመት ወጣትና የ55 አመት ወይዘሮ በፖሊስ በተተኮሰ ጥይት መገደላቸውን ተከትሎም የከተማዋ ከንቲባ ከስልጣናቸው እንዲለቁ የሚጠይቁ ሰልፈኞች በርክተዋል። ከንቲባ ራም ኢማኑኤል የሰልፈኞቹን ጥያቄ ወደጎን በመተው ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አስተዳደራቸው በከተማዋ ፖሊስና በህብረተሰቡ መካከል የተፈጠረውን አለመተማመን ሊቀርፍ የሚችል አዲስ ፖሊሲ ማዘጋጀቱን ገልጸዋል።

ናትናኤል ወልዴ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic