የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 17.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ስብሰባ

በወቅቱ የደረሰው ጉዳት በገለልተኛ አካል እንዲጣራም አሳስቧል ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ጠየቀ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ስብሰባ

ኢህአዲግን ጨምሮ 9 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በአባልነት ያቀፈው የጋራ ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኦሮምያ እና በአማራ ክል በተፈጠሩ ብጥብጦች ለጠፋ ህይወት ሃዘኑን በመግለጽ አመፁን ጠሩ የተባሉ ህገ ወጥ ያሏቸው ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል ። ከዚህ ሌላ በወቅቱ የደረሰው ጉዳት በገለልተኛ አካል እንዲጣራም አሳስቧል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከጋራ ምክር ቤቱ አባላት መካከል የቅንጅት ፓርቲ እና የመላ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ኂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሠ

Audios and videos on the topic