የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 07.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር

ለግንቦት 2002 ምርጫ የሚደረገዉ ቅስቀሳ ሊጠናቀቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዉታል።

default

በምርጫዉ የሚወዳደሩት ፓርቲዎች በመጨረሻ ሃይላቸዉ በምረጡኝ ቅስቀሳ ተጠምደዉ እንደሚገኙም ይሰማል። ትናንት ምሽት የመሰረተ ልማት እና ምጣኔ ሃብት ፖሊሲ ዙርያ የቀረበዉ የመጀመርያ ዙር ክርክር ተካሂዶአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ስለተካሄደዉ ክርክር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ታደሰ እንግዳዉ፣

አዜብ ታደሰ


ሸዋዪ ለገሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች