የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ | ኢትዮጵያ | DW | 13.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ

ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪዉ 2002ዓ,ም ለሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅቱ የጀመረ ይመስላል።

በ1997ቱ ምርጫ ድምፅ ሲሰጥ

በ1997ቱ ምርጫ ድምፅ ሲሰጥ

ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ጠንካራ የሆነ አማራጭ የፖለቲካ መርኅ ይዘው ለመቅረብ በመዘጋጀት ላይ መሆናቸው፣ ከሚነገርላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል፣ የ 3 ፓርቲ መሪዎችን አስተያየትና አቋም የሚያንጸባርቅ ቃለ ምልልስ አካሂዷል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ