የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሰብዓዊ መብት ጉባኤ መግለጫዎች | ኢትዮጵያ | DW | 14.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሰብዓዊ መብት ጉባኤ መግለጫዎች

ስድስት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በኦሮሚያ ድንበሮች አካባቢ በመሣሪያ በመታገዝ አጎራባች የሆነው የኢትዮጵያ ሶማሌ በኗሪዎች ላይ ጥቃት በማድረስ እና በማፈናቀል ዘመቻ እያካሄደብን ነው በማለት የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። የሰብዓዊ መብት ጉባኤም በበኩሉ በጉዳዩ ላይ ማግለጫ ሰጥቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:11
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:11 ደቂቃ

የጉዳዩን አሳሳቢነት ፓርቲዎቹ ገልጸዋል፤

ከፖለቲካ ፓርቲዎቹ የመግለጫዉን አንኳር ይዘት እና በጋራ ከፈረሙት መካከል ሁለቱን ማለትም የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር አቶ ተስፋዬ ቶሎሳን እና የኦሮሞ አቦ ግንባር ዋና ጸሐፊ አቶ አማን ዑስማንን ያነጋገረዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች