የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 10.07.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተባለው ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በጥምረት ባወጡት መግለጫ የአቶ እስክንድር ነጋ እና የአቶ ስንታየሁ ቸኮልን እስር ኮንነዋል። አስራት የተባለው የቴሌቭዥን ጣቢያ በበኩሉ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ክስ አስተባብሏል። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:20

የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ በተቀሰቀሱ ተቃውሞዎች በኦሮሚያ ክልል የደረሰውን ሞት እና የንብረት ውድመት አወገዘ።  መንግሥት ዜጎችን ከጥቃት እንዲከላከል ጠይቋል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተባለው ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በጥምረት ባወጡት መግለጫ የአቶ እስክንድር ነጋ እና የአቶ ስንታየሁ ቸኮልን እስር ኮንነዋል። አስራት የተባለው የቴሌቭዥን ጣቢያ በበኩሉ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ክስ አስተባብሏል። 
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር
አዜብ ታደሰ 
 

Audios and videos on the topic