የፖለቲከኛ እስረኞችን የተመለከተ ጉባኤ በለንደን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የፖለቲከኛ እስረኞችን የተመለከተ ጉባኤ በለንደን

የኢትዮጵያ መብት ጥበቃ የጋራ ትግልን ይጠይቃል በሚል ሥያሜ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ብሪታንያ ለንደን ከተማ ላይ አንድ ጉባኤ መደረጉ ተገለፀ።

በሳምንቱ መጨረሻ ለንደን ከተማ ላይ የተካሄደዉ ይህ ጉባኤ የተጠራዉበኢትዮጵያ የፖለቲከኛ እስረኞች አንድነት ድርጅት ሲሆን በስብሰባዉ ላይ ከተለያዩ የፖለቲካና የሲቪል ማኅበራት የተዉጣቱ እንግዶች ተካፋይ ነበሩ።

ድልነሳ ጌታነህ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic