የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 10ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 14.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 10ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ

የቀድሞዉ የመላዉ አማራ ህዝብ ድርጅት ሊቀመንበር የነበሩት ታዋቂዉ የህክምና ሰዉ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት አስረኛ ዓመት ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ባለወልድ ቤተክርስቲያን ተዘከረ።

default

በስፍራዉ በመገኘት በጸሎት ስርዓቱ የተካፈሉትን ጨምሮ የአዲሱን የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማለትም የመኢአድን ፕሬዝደንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻዉልን ዕለቱን አስመልክቶ ያነጋገረዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ