የፕሬዝዳንት አብዱላሂ ዩሱፍ ሹም ሽርና የሶማሊያ ዕጣ ፈንታ | ኢትዮጵያ | DW | 17.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፕሬዝዳንት አብዱላሂ ዩሱፍ ሹም ሽርና የሶማሊያ ዕጣ ፈንታ

«ዩሱፍ ከዚህ ምናልባት ሊያተርፉ የሚችሉት ከተቀረው ዓለም በኩል ከአሁን ወዲያ ተዓማኒነትን ማጣት ነው ማንም ይህን ሹመት የምር አድርጎ የሚወስደው አይመስለኝም ።......

default

........ ኬንያ በአብዱላሂ ዩሱፍ ላይ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶቿን ከዘጋች ኢትዮጵያም ተመሳሳዩን ዕርምጃ ከወሰደች በመሰረቱ ወደ ፑንትላንድ ከመመለስና ድምፃቸውን ከማጥፋት ውጭ ሌላ ምርጫ የላቸውም ። »

ራሺድ አብዲ በክራይስስ ግሩፕ የሶማሊያ ጉዳዮች ተንታኝ