የፕሬዝዳት ኦባማ መርሕና የገጠመዉ ተቃዉሞ | ዓለም | DW | 01.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የፕሬዝዳት ኦባማ መርሕና የገጠመዉ ተቃዉሞ

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦቦማ ሁለተኛ ዘመነ-ሥልጣናቸዉን የያዙበትን መቶኛ ቀን ምክንያት በማድረግ ባለፉት መቶ ቀናት ያከናወኗቸዉንና ወደፊት ሊሠሩ ያቀዷቸዉን ተግባራት ትናንት በዝርዝር አስረድተዋል።

ኦባማ፥ የሐገር ዉስጥና የዉጪ መርሐቸዉን ባካተተዉ ማብራሪያቸዉ ካነሷቸዉ ጉዳዮች የጤና መርሐቸዉ ገቢራዊነት፥ ኹዋንታናሞ-ኩባ የሚገኘዉን ማጎሪያ ጣቢያ የመዝጋት እቅዳቸዉ፥ የሶሪያ ጦርነትና የኮሪያ ልሳነ ምድር ዉጥረት ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ።የዋሽግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደገለፀዉ ግን የፕሬዝዳንቱ የሥራ አፈፀፃምና ዘገባ ከወግ አጥባቂዎችም ከነፃ ፖለቲከኞችም ወቀሳና ትችት ገጥሞታል።ነጋሽ መሐመድ አበበን በሥልክ አነጋግሮታል።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic