የፕሬዚዳንት ፖሮሼንኮን የበርሊን ጉብኝት | ዓለም | DW | 17.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የፕሬዚዳንት ፖሮሼንኮን የበርሊን ጉብኝት

ባለፈው ዓመት ልሣነ ምድሪቱ ክሬሚያን የተቆጣጠሩት አረንጓዴ መለዮ ለባሾች የሩስያ ወታደሮች መሆናቸውን የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅርቡ ከጋዜጠኖች ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አረጋግጠዋል። ተከታዩ ዘገባ ስለ ክሬሚያ መያዝ እና ስለ ዩክሬይን ፕሬዚዳንት ፔትሮ ፖሮሼንኮን የበርሊን ጉብኝት ይመለከታል።

ሉድገር ካዚሜርቻክ /ይልማ ኃይለሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic