የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመርያ የስልጣን ቀናት | ዓለም | DW | 25.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመርያ የስልጣን ቀናት

አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የስልጣን መንበሩን ከያዙ ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል። የቀድሞው ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደር ያስጀመረውን የጤና መድን ማሻሻያ መቀልበስ፣ ሃገራቸው ከእስያ ፓሲፊክ ሃገራት ጋር የተፈራረመችውን የንግድ አጋርነት ስምምነት መሰረዝ አንዳንዶቹ ናቸው።

 ፕሬዚደንት ትራምፕ  ስልጣን ቢይዙ እንደሚፈጽሙት በምረጡኝ ዘመቻ ወቅት የገቡትን ቃል ተግባራዊ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት አምስት ቀናት ስለወሰዱዋቸው ርምጃዎች የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።   

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic