የፕሬዚዳንት ኧል ሲሲ ጉብኝት ፍጻሜ | ኢትዮጵያ | DW | 26.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፕሬዚዳንት ኧል ሲሲ ጉብኝት ፍጻሜ

የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታኅ ኧል ሲሲ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የ 3 ቀናት ጉባዔ ፈጽመው ተመልሰዋል። ኧል ሲሲ ወደ ኢትዮጵያ ከመሻገራቸው በፊት ካርቱም ላይ ፤ ከኢትዮጵያና ከሱዳን መሪዎች ጋር፤ የዐባይን ውሃ

የጋራ አጠቃቀምና የኢትዮጵያውን ግዙፍ ግድብ በተመለከተ አንድ ተቀዳሚ የመርሆዎች ውል መፈራረማቸው ተመልክቷል። በኢትዮጵያ ፓርላማ ተገኝተው ንግግር ያሰሙትና ፤ ከተለያዩ የሕብረተሰቡ አካላት ተወካዮች ጋር መወያየታቸው የተነገረላቸው የግብጹ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት እንዴት ይገመገማል? ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አንድ የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic