የፕሬዚደንት የኬንያ ጉብኝት እና የኬንያ ዝግጅት | አፍሪቃ | DW | 24.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የፕሬዚደንት የኬንያ ጉብኝት እና የኬንያ ዝግጅት

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ኬንያን ለመጎብኘት በነገው ዕለት መዲናዋ ናይሮቢ ይገባሉ። ለዚሁ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት የኬንያ ጉብኝት የኬንያ መንግሥት ከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ ዝግጅት ይዞዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 06:57

የፕሬዚደንት የኬንያ ጉብኝት እና የኬንያ ዝግጅት

ለአሜሪካዊው ፕሬዚደንት ጉብኝት በኬንያ እየተደረገ ስላለው ዝግጅት፣ በተለይም ስለ ፀጥታ ጥበቃው ሁኔታ በኬንያ መዲና የሚኖረው ጋዜጠኛ ፋሲል ግርማ በስልክ አስተያየት እንዲሰጠን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት ጠይቄው ነበር።

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic