የፕሬዚደንት ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 02.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፕሬዚደንት ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ እዝቅየል ኤማኑዌል በኢትዮጵያ ያደረጉትን የአንድ ሳምንት የስራ ጉብኝት ሰሞኑን አጠናቀቁ።

default

አሜሪካዊው የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊት በአዲስ አበባ በፓስተር ኢንስቲቲቱ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ውይይት አድርገዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች