የፕሬስ ነፃነት ቀን እና የዶይቼ ቬለ አካዳሚ በአዲስ አበባ | ዓለም | DW | 04.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የፕሬስ ነፃነት ቀን እና የዶይቼ ቬለ አካዳሚ በአዲስ አበባ

የፕሬስ ነፃነት ቀን አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ከታደሙ ተቋማት መካከል የዶይቼ ቬለ አካዳሚ ይገኝበታል። ተቋሙ ለግለሰቦች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስልጠና ይሰጣል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:54

የፕሬስ ነፃነት ቀን እና የዶይቼ ቬለ አካዳሚ በአዲስ አበባ

የፕሬስ ነፃነት ቀን አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ከታደሙ ተቋማት መካከል የዶይቼ ቬለ አካዳሚ ይገኝበታል። ተቋሙ ለግለሰቦች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስልጠና ይሰጣል። ለዘላቂ ዕቅዶችም እገዛ ያደርጋል። የአዲስ አበባው የዶይቼ ቬለ ወኪል ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የአካዳሚውን ኃላፊ አነጋግሯቸዋል።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

እሸቴ በቀለ

 

Audios and videos on the topic