የፔን ዩ.ኤስ.ኤ የ2010 ተሸላሚ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና | ኢትዮጵያ | DW | 17.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፔን ዩ.ኤስ.ኤ የ2010 ተሸላሚ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና

ፔን ዩ.ኤስ.ኤ የተሰኘው ዓለም ዓቀፍ ተቋም የ2010 የመጻፍ ነጻነትን ሽልማት ለኢትዮዽያዊው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መስጠቱን አስታወቀ።

default

ሽልማቱ የመጻፍ መብታቸውን ለማስከበር ለሚታገሉ ኢትዮዽያውያን ታላቅ ዋጋ ያለው ነው ሲል ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በተለይ ለዶቸ ቬሌ ገልጿል።ከ1986 ዓም ጀምሮ በግሉ ፕሬስ ውስጥ ቆይቷል። በ1997 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ወደ ወህኒ ከወረዱ ጋዜጠኞች አንዱ ነው።

መሳይ መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic