የፓንክረስት ሥነ-ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ | ኢትዮጵያ | DW | 21.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፓንክረስት ሥነ-ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አንጋፋዉ የኢትዮጵያ የታሪክ ተመራማሪ የፕሪፊሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ-ስርዓት በአዲስ አበባ መንበረ ጸባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ማክሰኞ የካቲት 14 ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ተፈፀመ። በቀብር ሥነ-ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳትና ወዳጆቻቸዉ ተገኝተዋል።

 

ፕሮፊሰር ፓንክረስት በአምስት ዓመቱ የጣልያን ወረራ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን የነበሩ የሲሊቪያ ፓንክረስት ወንድ ልጅ ሲሆኑ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በ 1956 ዓ.ም ነበር። ፓንክረስት 22 መጻሕፍቶችን በትብብር ፤ ስለኢትዮጵያ ታሪክ ባህልና ትዉፊት 17 መጻሕፎትችን ራሳቸዉ ጽፈዋል። በስርዓተ ቀብሩላይ የተገኘዉን ወኪላችን አነጋግረነዋል።  

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ   

Audios and videos on the topic