«የፓርቲዎች ቋሚ የውይይት መድረክ ያስፈልጋል» ምርጫ ቦርድ | ኢትዮጵያ | DW | 27.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«የፓርቲዎች ቋሚ የውይይት መድረክ ያስፈልጋል» ምርጫ ቦርድ

ኢትዮጵያ ውስጥ የፓርቲዎች የጋራ የፖለቲካ ውይይት መድረክ በቋሚነት እንደሚያስፈልግ እና ያንንም ለማጠናከር እንደሚሠራ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አመለከቱ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:09

የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ምርጫ ቦርድ

በሃገሪቱ በመካሄድ ላይ ያሉ ማሻሻያዎችን ተንተርሶ የብዙሃን ፓርቲ ሥርዓት ለመገንባት አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንዲኖርም የምርጫ ቦርዱ ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንደሚገኝ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለDW ገልፀዋል። ከአዲስ አበባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች