የፓርቲዎች ስምምነት ሰነድ ፊርማ | ኢትዮጵያ | DW | 14.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፓርቲዎች ስምምነት ሰነድ ፊርማ

ከአንድ መቶ የሚበልጡ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በውይይት ያበለጸጉትን የጋራ መግባቢያ የቃል ኪዳን ሰነድ ዛሬ ፈረሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግን/ ወክለው ፊርማቸውን አኑረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54

«በሰነዱ ላይ ፓርቲዎቹ ሲመክሩ ቆይተዋል»

ችግርን በጋራ በመነጋገር የመፍታት ባህል የሚዳብርበት መሆኑ በተገለጸው በዚህ ሰነድ ዝግጅት ፓርቲዎቹ ሁሉ መሳተፋቸውን ፈራሚዎቹ ለDW ገልጸው በቀጣይ ሊያሰራ ይችላል ብለው እንደሚያምቱ አመልክተዋል።  ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የተለያየ ፓርቲ አባላትን አስተያየት አሰባስቦ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic