የፓሪስ የኦዞን ጉባኤ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የፓሪስ የኦዞን ጉባኤ

እንደ የዓለም የጤና ድርጅት አንድ ዘገባ ከሆነ፣ በምድራችን አደገኛ ጨረሮችን የሚከላከለው የኦ ዞን ንጣፍ ሳስቷል።


በዚህም የተነሳ ከባቢ አየራችንን ሰንጥቀው እስከምድራችን በሚደርሱ አደገኛ ጨረሮች ፣ በየዓመቱ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ለቆዳ ካንሰር ይዳረጋሉ። በኦዞን ጥበቃ የየሀገራቱን የአፈፃፀም ሂደት የገመገመ ጉባኤ በያዝነው ሳምንት የኢትዮጵያን ልዑካን ጨምሮ ሌሎች ሁለት የዓለም ዓቀፍ ስምምነቶችን ፈራሚ ሀገራት የተሳተፉበት ጉባኤ፣ ፓሪስ ላይ ሲካሄድ ሰንብቶ ዛሬ ተጠናቋል። በስፍራው የተገኘችው ዘጋቢያችን ሐይማኖት ጥሩነህ ጉባኤውን እና የኢትዮጵያን ሚና የተመለከተ አጭር ዘገባ ልካልናለች።

ሐይማኖት ጥሩነህ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic