የፓሪሱ የአየር ንብረት ጉባኤ እና አፍሪቃ | አፍሪቃ | DW | 21.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የፓሪሱ የአየር ንብረት ጉባኤ እና አፍሪቃ

ፓሪስ ላይ ባለፈዉ ዓመት የተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ተመልካች ጉባኤ ከተካሄደ በኋላ ፤ አፍሪቃስ በቀጣይ የድርሻዋን ምን መሥራት ይጠበቅባታል በሚል የተካሄደዉ ጉባኤ ተጠናቀቀ። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:00
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:00 ደቂቃ

የአየር ንብረት እና አፍሪቃ

የፓሪሱ ጉባኤ ሃገራት በየግላቸዉ ወደከባቢ አየር የሚለቁትን በካይ ጋዝ ለመቀነስ የተስማሙበት እና ዉጤት የተገኘበት እንደነበር ይታወሳል። ለሦስት ቀናት አዲስ አበባ ላይ የተካሄደዉ የአፍሪቃን ሚና የተመለከተዉ ጉባኤ፤ የፓሪሱ ዉጤት ለአፍሪቃ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል ተግባራዊነቱን የሚለዉን መመልከቱ ተገልጿል። ጉባኤዉ ሲጠናቀቅም የጋራ መግለጫ አዉጥቷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic