የፓላንድ ምርጫ ውጤትና ብሉ ካርድ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 26.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የፓላንድ ምርጫ ውጤትና ብሉ ካርድ

ፖላንድ ውስጥ የተካሄደው የምክርቤት ምርጫ እና ውጤቱ የሰሞኑ የመገናኛ ብዙሀን አብይ ትኩረት ነበር ። በዚሁ ሳምንት ሌላው አውሮፓን ትኩረት ውስጥ ያሰገባው የአውሮፓ ህብረት ብሉ ካርድ የተሰኘውን የስራና የመኖሪያ ፈቃድ የተመለከተውን ረቂቅ ሰነድ ይፋ ማድረጉ ነው ።

የተሸናፊው የያሮስላቭ ካሲንስኪ ፎቶ በመሀል ዋርሶ

የተሸናፊው የያሮስላቭ ካሲንስኪ ፎቶ በመሀል ዋርሶ