የፍርድ ቤት ዉሎ | ኢትዮጵያ | DW | 15.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፍርድ ቤት ዉሎ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ ጠ/ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በምስክርነት እንዲቀርቡ አዘዘ። ጠ/ሚኒስትሩ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በተመሳሳይ ጉዳይ ለተከሰሱ እና በእስር ላይ ለሚገኙ ተጠርጣሪዎች የመከላከያ ምስክር ሆነዉ እንዲቀርቡ ነዉ ዛሬ ትዕዛዝ ያስተላለፈዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:17

ጠ/ሚኒስትሩ እና አራት ባለስልጣናት ለምስክርነት እንዲቀርቡ ታዝዟል፤

 ከእሳቸዉ ሌላም የአራት ባለስልጣናትንም ምስክርነት አብሮ ለማዳመጥ ከኅዳር 17 እስከ 19 ድረስ ተለዋጭ ቀጠሮ መያዙን ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ አመልክቷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic