የፍርድ ቤት ዉሎ | ኢትዮጵያ | DW | 15.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፍርድ ቤት ዉሎ

ዛሬ በፍርድ ቤት የታየው፤ በአሸባሪነት ወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ፣

default

አዲስ አበባ ውስጥ ፤ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ፤ 3ኛ ወንጀል ችሎት ፤ የፌደራሉ ዐቃቤ ህግ ፤ በሽብር ወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ ያቀረበባቸውን ፤ የታዋቂውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በሰለማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች የአመራር አባላትን ጉዳይ ዛሬ በሠበር ቀጠሮ መመልከቱ ተገልጿል። ታደሰ እንግዳው፤ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic