የፍርድ ቤት ትዕዛዞች አለመከበር | ኢትዮጵያ | DW | 20.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፍርድ ቤት ትዕዛዞች አለመከበር

ጠበቆች ፣አልፎ አልፎ ፍርድቤቶች የሚያስተላላፉትን ትዕዛዝ ተፈጻሚ አለማድረግ የህግ የበላይነትን መጣስ ስለሆነ ትዕዛዙን ያላከበረው አካል በህግ ሊጠየቅ ይገባል ብለዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:52 ደቂቃ

የፍ/ቤት ትዕዛዞች አለመከበር

የኢትዮጵያ ፍርድቤቶች ከሚሰጧቸው ትዕዛዞች አንዳንዶቹ በተለያዩ ምክንያቶች ተፈጻሚ አለመሆናቸው ከህግ ውጭ ነው ሲሉ የህግ ባለሞያዎች አስታወቁ ።ዶቼቨለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው ጠበቆች ፣አልፎ አልፎ ፍርድቤቶች የሚያስተላላፉትን ትዕዛዝ ተፈጻሚ አለማድረግ የህግ የበላይነትን መጣስ ስለሆነ ትዕዛዙን ያላከበረው አካል በህግ ሊጠየቅ ይገባል ብለዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች