የፍርድ ቤት ብይን | ኢትዮጵያ | DW | 05.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፍርድ ቤት ብይን

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በነ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ መዝገብ በፀረ ሽብር ሕግ የተከሰሱ አራት ተከሳሾች ላይ ከአራት እስከ አምስት ዓመት ጽኑ እስራት በየነ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:19

ብይን

የአቶ ሃብታሙ አያሌዉን ጉዳይ የተመለከተዉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደግሞ የሕክምና ማስረጃ የጻፈዉ በስም የተጠቀሰ የግል ሆስፒታል ሕክምናዉ በሀገር ዉስጥ የሚሰጥ መሆን አለመሆኑን በግልፅ አልጻፈም፤ ይህን የመጻፍ ስልጣንስ አለዉ ወይ በማለት የፌደራል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስተያየት እንዲሰጥበት ትዕዛዝ ሰጥቶ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic