የፍርንክፈርቱ የንግድ ትርዒት | ኤኮኖሚ | DW | 19.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የፍርንክፈርቱ የንግድ ትርዒት

በዚሁ ዓለም ዓቀፍ ትርዒት ላይ ከ100 ሃገራት የመጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶች ተሳትፈዋል ። በዚሁ የቤት እቃዎችና የጌጣጌጦችና ቅርጻ ቅርጾች ትርዒቱ ላይ 7 የአፍሪቃ ሃገሮች ቢሳተፉም ከኢትዮጵያም ሆነ ከኤርትራ በትርዒቱ ላይ የተወከሉ ድርጅቶች እንዳልነበሩ

የፍርንክፈርቱ የንግድ ትርዒት
በጀርመንዋ የንግድና የባንኮች ከተማ በፍራንክፈርት ለ5 ቀናት የተካሄደው ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት ከትናንት በስተያ ተጠናቋል ።በዚሁ ዓለም ዓቀፍ ትርዒት ላይ ከ100 ሃገራት የመጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶች ተሳትፈዋል ። በዚሁ የቤት እቃዎችና የጌጣጌጦችና ቅርጻ ቅርጾች ትርዒቱ ላይ 7 የአፍሪቃ ሃገሮች ቢሳተፉም ከኢትዮጵያም ሆነ ከኤርትራ በትርዒቱ ላይ የተወከሉ ድርጅቶች እንዳልነበሩ የፍራንክፈርቱ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን ዘግቧል ።
ጎይቶም ቢሆን
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic