የፍራንስ ኧሮ ሜዲተራኔ ማህበር ሽልማት ለ«ግራር አካሲያ» ድርጅት | ኢትዮጵያ | DW | 03.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፍራንስ ኧሮ ሜዲተራኔ ማህበር ሽልማት ለ«ግራር አካሲያ» ድርጅት

በፈረንሣይ ሀገር ኢትዮጵያን የማስተዋወቅ ስራ የሚያከናውነው « ግራር አካሲያ » የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መሥራች ወይዘሮ ህብረት መአሾ የፍራንስ ኧሮ ሜዲተራኔ ማህበር

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

በያመቱ ውጤታማ ለሆኑ በፈረንሣይ ለሚኖሩ የውጭ ተወላጅ የሆኑ ሴቶች የሚሰጠው ሽልማት ባለቤት ሆነ። ወይዘሮ ህብረት መአሾ ያቋቋሙት ይኸው ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ሀመር ባና ወረዳ ላይ ያካባቢው ነዋሪ ከቱሪዝም ተጠቃሚ የሚሆንበትን ዕቅድ ነድፎም እንደሚንቀሳቀስ የፓሪስዋ ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ የላከችልን ዘገባ ያመለክታል።

ሃይማኖት ጥሩነህ
አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic