የፍልስጤም ፕሬዝደንት በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 06.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፍልስጤም ፕሬዝደንት በኢትዮጵያ

የፍልስጤም ፕሬዝደንት ማህሙድ አባስ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የሶስት ቀናት ጉብኝት ጀምረዋል።

default

ፕሬዝደንት ማህሙድ አባስ

የፕሬዝደንቱ የበዚህ ወቅት ጉብኝት አገራቸዉ ከእስራኤል ጋ ለምትወዛገብባቸዉ ጉዳዮች መፍትሄ የሚሹበት የዲፕሎማሲ ጥረት አካል መሆኑም ተገልጿል። ለሶስት ቀናቱ ጉብኝት አዲስ አበባ ትናንት ማምሻዉን የገቡት ፕሬዝደንት አባስ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለዉን የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚመለከት ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ጋም ይነጋገራሉ።

ሸዋዬ ለገሠ