የፍሊስጤም የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎች መታሰር | ዓለም | DW | 16.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የፍሊስጤም የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎች መታሰር

ከተለያዩ- በብዛት ከፈረንሳይ የተውጣጡ የፍሊስጤም የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎች ትናንት ቴላ ቪቭ የአይሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ወደ እስራኤል እንዳይገቡ መታገዳቸው ተገልጿል።

የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎቹ አሁን ስለአሉበት ሁኔታ እና አላማቸው፤ ሀይፋው ካለው ዘጋቢያችን -ግርማው አሻግሬን -እዚህ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት አንዳንድ ጥያቄዎች አንስቼለታለሁ።

ግርማው አሻግሬ

ልደት አበበ
ነጋሽ መሀመድ

 

Audios and videos on the topic

 • ቀን 16.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14evr
 • ቀን 16.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14evr