የፌዴራል ፀረ ሽብር ግ/ኃይል እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፌዴራል ፀረ ሽብር ግ/ኃይል እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግሥት ለአዲስ አበባ ከተማ የነደፈዉን የማስፋፊያ ዕቅድ በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ስለተፈጠረው ሁከት የፌዴራል ፀረ ሽብር ግብረ ኃይልና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ትናንት በቴሌቪዥን በተናጠል መግለጫዎች ሰጥተዋል። የመንግሥት አዲስ አበባን የማስፋፋት ዕቅድ በመቃወም ባንዳንድ የኦሮሚያ ከልል አካባቢዎች ተቃዉሞ መካሄዱ ተሰምቶዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:02
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:02 ደቂቃ

የመንግሥት መግለጫ

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic