የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 19.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ እና 19ኛ ምድብ በሶማሌ ክልል በነዳጅ ፍለጋ ቁፋሮ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ቻይናውያን እና ኢትዮጵያውያንን ከxጥቂት ዓመታት በፊት ገድለዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸውን ሁለት ተከሳሾች ላይ የ16 ዓመት ከአስር ወር የእስራት ቅጣት በይነዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:35

የፍርድ ቤት ውሎ

ከዚሁ በተጫማሪም፣ በፀረ ሽብር ሕግ የተከሰሱ 11 የመደውላዊ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ አድምጠው ጥያቄውን ውድቅ አደርገዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች