የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ የመጀመሪያ ጉባኤ ስልሳኛ ዓመት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ የመጀመሪያ ጉባኤ ስልሳኛ ዓመት

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኃላ ጀርመን ምስራቅና ምዕራብ ተብላ ለሁለት ስትከፈል በምዕራብ ጀርመን ዋና ከተማ በቦን ስራውን የጀመረው የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ ቡንደስታህ የመጀመሪያ ጉባኤውን ያካሄደበት ስልሳኛ ዓመት ቦን ውስጥ ዛሬ በተካሄደ ስብሰባ ታስቧል ።

default

የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ በ 1949

ዕለቱ በታሰበበት በዚሁ ስብሰባ ላይ ጀርመን ዛሬ ለምትገኝበት የዕድገት ደረጃ የጀርመን ፓርላማው ያበረከተው አስተዋፅኦ ተወስቷል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ